Posted On August 30, 2026

ኢትዮጵያ ታምርት

admin 0 comments
>> Uncategorized >> ኢትዮጵያ ታምርት

የራስን አቅም በአግባቡ መጠቀም ማለት እንደዚህ ነው ። አቶ ፍቃዱ ነመራ የግብርናውን ዘርፍ አጠናክረው በማስቀጠላቸው ለኢንዱስትሪ ሽግግር በሚደረገው ጥረት ትልቅ ተስፋ ሆነዋል

የግል ባለሀብቶችን በማጠናከር የሀገርን ሁለንተናዊ እድገት ማፋጠን ይቻላል !!!

Related Post

የኢትዮጵያ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ጉዞ በጠንካራ መሠረት ላይ እየተገነባ ይገኛል! ም/ል ጠቅላይ ሚኒስተር ተመስገን ጥሩነህ

"በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሆሞሻ ወረዳ የተመለከትነው የተቀናጀ የእርሻ ልማት ደግሞ የግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ ለምናስበው ሽግግር…

ተስፋን የተከሉ እጆች ከበረከታቸው ተጠቃሚ ሁነዋል

ሐምሌ 9/2018 ዓ.ም አሶሳ፤ የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ሐጂ ባበክር ኸሊፋ በሆሞሻ ወረዳ የፍቃዱ ነመራ…

ከእርሻችን ወደ ገበታዎ — የተፈጥሮ በረከት!

ከእርሻችን በቀጥታ የተሰበሰበ፣ በቀለምና በጤናማ ጣዕም የተሞላ ምርት! ከደማቅ ዱባዎችና ጣፋጭ ሐብሐቦች እስከ ትኩስ አትክልቶች፣…