Posted On August 18, 2026

የኢትዮጵያ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ጉዞ በጠንካራ መሠረት ላይ እየተገነባ ይገኛል! ም/ል ጠቅላይ ሚኒስተር ተመስገን ጥሩነህ

admin 0 comments
>> Uncategorized >> የኢትዮጵያ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ጉዞ በጠንካራ መሠረት ላይ እየተገነባ ይገኛል! ም/ል ጠቅላይ ሚኒስተር ተመስገን ጥሩነህ

“በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሆሞሻ ወረዳ የተመለከትነው የተቀናጀ የእርሻ ልማት ደግሞ የግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ ለምናስበው ሽግግር ዋነኛ ሞተር እየሆነ መምጣቱን ያሳየ ነው” ሲሉ የተናገሩት ም/ል ጠቅላይ ሚኒስተር ተመስገን ጥሩነህ::

Related Post

ኢትዮጵያ ታምርት

የራስን አቅም በአግባቡ መጠቀም ማለት እንደዚህ ነው ። አቶ ፍቃዱ ነመራ የግብርናውን ዘርፍ አጠናክረው በማስቀጠላቸው…

ከእርሻችን ወደ ገበታዎ — የተፈጥሮ በረከት!

ከእርሻችን በቀጥታ የተሰበሰበ፣ በቀለምና በጤናማ ጣዕም የተሞላ ምርት! ከደማቅ ዱባዎችና ጣፋጭ ሐብሐቦች እስከ ትኩስ አትክልቶች፣…

በተፈጥሮ መካከል የሚገኝ ምቹ የመኖሪያ ስፍራ

እርሻችን ትኩስና ተፈጥሯዊ ምርቶችን ብቻ ሳይሆን፣ በተፈጥሮ ውበት መካከል ለመዝናናትና ለመቆየት ምቹ የመኖሪያ አገልግሎትም ያቀርባል።…